ቅዱስ ያሬድ በተወለደ በ7 ዓመቱ አባቱ ስለሞተ እናቱ የአክሱም ገበዝ ለነበረው ለአጎቱ ለጌዴዎን እንዲያሳድገውና እንዲያስተምረው አደራ ሰጠችው፡፡ ስም - ያሬድ፤ የተወለደበት ቀን - ሚያዚያ ፭ ቀን 505 ዓ.ም.፤ የሚታወቅበት - ዜማን በፅሑፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀናበረ - የትውልድ ቦታ - አክሱም፤ ንግሥ - ግንቦት 11፤ የአባት ስም - ይሥአቅ (አብዩድ) - የእናት ስም - ክሪስቲን(ተውኪልያ)፤ ...
ሁለቴ ተዳሰስ
አንድ አይበቃህም ተመለስ ራስህን ማወቅ ተስኖሃል ዛፉን ከሰዎች መለየት እንዴት ይቻልሃል? የእውቀት ዓይንህ ሲበራ መዳሰስ ልመድ አንዳንዴ ተቀመጥ ከአባቶችህ እግር ብቃት አይገኝም በአንዴ ድጋሜ ተዳሰስ መጥተህ አይኖችህ አጥርተው ይዩ ተለማኝ ከለማኝ ዛፉን ከሰው እንዲለዩ (ወርቅነሽ ቱፋ)
የእኔ ነገር
ጴጥሮስን አማለው ጌታን ካደ ብዬ ከኃጢአት እሳት ዳር ከዓለም ጋር ቁጭ ብዬ ይሁዳ ነህ አልኩት አቅልዬ ወንድሜን ስንት ጊዜ ሽጬው ለውጬው ጌታዬን ሰጡት ብዬ አዝናለው ሰፍነግና ሃሞት ስግተው እየኖርኩ የኃጢአቴን ገፈት የዘመኑ ዴማስ እያልኩ እተቻለው ከነዓን ሳልገባ መንገድ ላይ እያለው እንዲህ ነኝ ስጠቁም ጣቴን ወደሌላ ለራሴ አበጅቼ የኃጢአት ከለላ & ...
ኃጢአተኛ ከሆንክ በቅድስናው ደጅ ምን ትሠራለህ?
ብዙውን ጊዜ ወጣት ወንዶችና ሴቶች እንዲሁም ከብዙዎች ስሜት መረዳት እንደሚቻለው በኃጢአት ስንወድቅና በኛ ውስጥ ያለው ክርስቲያናዊ ማንነት ከሰዎች ሁሉ በተለየ መልኩ ቆሻሻ ሆኖና መስሎ ከታየን፤ ከቅድስት ቤተክርቲያን፤ ከጸጋው ግምጃ ቤት፤ ከምሕረቱ አደባባይ መራቅን እንደ መፍትሔ አድርገን እንወስዳለን፡፡ ምክንያቱስ ያልን እንደሆነ ጥንተ ጠላትዲያቢሎስ ሰዎችን የግሉ የሚያደርግበት ትልቁ ታክቲክ ቢኖር፤ ...




