የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው

[1ኛ ቆሮንቶስ 12: 4]

በሰንበት ት/ቤታችን በተለያየ ዘርፍ የሚሰጡ መንፈሣዊ አገልግሎቶች እነሆ!

ትምህርትና ሥልጠና ክፍል

በሰንበት ትምህርት ቤቱ መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ትምህርቶች የሚተላለፉበትና ለአባላት የተለያዩ ስልጠናዎች የሚሰጡበት ክፍል ነው፡፡ 

 

ዝርዝር ይመልከቱ

ልማት ክፍል

በሰንበት ትምህርት ቤቱ ለሚከናወኑ መንፈሳዊ ተግባራት የሚያስፈልጉ ቁሳዊና መንፈሳዊ ግባአቶችን ለማሟላት የሚሰራና ሰንበት ትምህርት ቤቱን በገቢ የሚያግዝ ክፍል ነው።

ዝርዝር ይመልከቱ

መረጃና መዛግብት

በማንኛውም ዓይነትና ይዘት የሚገኝ የሰንበት ት/ቤቱንና የቤተ ክርስቲያንን መረጃና መዛግብት በመሰብሰብ፣ በመለየት በማደራጀት፣ በመተንተን እና ይዞ በማቆየት ሁለንተናዊ ጥቅም በሚሰጥ መልኩ ለሚመለከታቸው አካላት የሚያደርስ ክፍል ነው፡፡

ዝርዝር ይመልከቱ

ሂሳብና ንብረት አስተዳደር ክፍል

የሰንበት ትምህርት ቤቱን የሂሳብና ንብረት አስተዳደር ስራዎችን በዋናነት የሚሰራ ክፍል ነው፡፡

 

ዝርዝር ይመልከቱ

ቤተ አብርሃም

ምዕመናን ወደ ቤተክርስቲያን እንዲቀርቡ የሚያስተባብር እንዲጸኑ የሚያደርግ የውስጥ እና የውጭ ግኑኙነት ስራዎችን የሚሰራና ከቅዱሳን እና ከቅዱሳን መካናት በረከት ለመሳተፍ እንዲቻል የሚያደርግ ክፍል ነው።

ዝርዝር ይመልከቱ

ምክረ አበው ክፍል

የጠቅላላ ሰንበት ትምህርት ቤቱን እንቅስቃሴ የሚከታተል፣ የሚቆጣጠር፣ የሚደግፍ፣ የሚያስተካክል መጻኤ ሁኔታውንም አስቀድሞ በማጥናት ለሚመለከተው አካል የሚያቀርብ...

ዝርዝር ይመልከቱ

ጸሎትና መዝሙር ክፍል

የሰ/ት/ቤቱ አባላት በጸሎት እንዲተጉ እና በመዝሙር አገልግሎት እንዲበለጽጉ የሚያደርግ ክፍል ነው። መልኩ ለሚመለከታቸው አካላት የሚያደርስ ክፍል ነው፡፡

ዝርዝር ይመልከቱ

ህጻናት ክፍል

ህጻናት  የቤተክርስቲያንን ዶግማ፤ ቀኖና እና ትውፉት እንዲማሩ፣በመንፈሳዊ እውቀታቸውና ህይወታቸው እንዱሁም በአስኳላ ትምህርታቸው እንዲበለጽጉ ማድረግ ውጤታማ የሆኑ የቤተክርስቲያንና የሀገር ተረካቢ ህጻናትን ማፍራት።

ዝርዝር ይመልከቱ

ሰነ ምግባር ክፍል

የሰ/ት/ቤቱ አባላትን ጉባኤ መከታተል በስነምግባር ታንጸው እንዲኖሩ ምክርና ተግሳጽ የሚሰጥበት ማለት ነው።

 

ዝርዝር ይመልከቱ

የስነ ጥበባት ክፍል

ቃለ እግዚአብሄርን በትውን ጥበባት ማለትም ስነጽሁፎችን፣ ስነ ስዕላትን፣ ቅርጻ ቅርጾችን፣ቅኔዎችንና የመሳሰሉትን በማዘጋጀት ትምህርት የሚሰጥ ክፍል ነው።

ዝርዝር ይመልከቱ
Shopping Basket