Homeጸሎትና መዝሙር ክፍል
በጸሎት የተጉና በያሬዳዊ ዜማ የበለጸጉ የሰንበት ት/ቤት አባላትን ማፍራትና ስርዓትና ደንቡን የጠበቀ የቤተክርስቲያንን ዜማ ማዳረስ፡፡
ጸሎትና መዝሙር ክፍል
ጸሎት ንኡስ ክፍል
መዝሙር ጥናትና ዝግጅት ንኡስ ክፍል
የአባላት ክትትል ንኡስ ክፍል
ንዋያተ ቅድሳት ንኡስ ክፍል
ሀ. ጸሎት፡ ቋሚና ወቅታዊ የጸሎት መርሀ-ግብሮችን ያዘጋጃል ተሳትፎውም እንዲጎለብት
ጥሪ ያደርጋል፣ ክንውኑንም ይከታተላል
ለ. መዝሙር፡ የቤተክርስቲያን ያሬዳዊ መዝሙራትን ያዘጋጃል ፣ ያስጠናል ፣ ያቀርባል