ዐቢይ ዓላማ
የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ጤናማነት መጠበቅና ቀጣይ አቅጣጫውን የመቀየሻ መንገድ ለሥራ አመራሩ ማማከር ነው፡፡
ሀ. ሰንበት ት/ቤቱ የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ጠብቆ መሄዱን ይከታተላል
ለ. ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚጠቅሙ ኃሳቦችን የፈልቃል ያጠናል ለሰንበት ት/ቤቱ
በማቅረብ የሚተገበሩበትን ሁኔታ ያመላክታል ተግባራዊ መደረጉንም ይከታተላል፡፡
ሐ. የመንፈሳዊ አገልግሎት አተገባበር ላይ ምክር ይሰጣል አለመግባባቶችም ሲኖሩ
የእርቅ ማዕድ ያዘጋጃል፡፡
መ. አስፈላጊ ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ያደርጋል
ሠ. በተያዘው እቅድ በሠረት ሪፖርት ያቀርባል፡፡