Homeበዐላት እና አጽዋማት
ቅዱስ ራጉኤል - መርካቶ
በቦሌ መድኃኔዓለም እና ዮሐንስ መጥምቁ በአለበት ሁሉ
በአቃቂ አባ ሳሙኤል ቤተ ደናግል ገዳም
በኮተቤ ሀና ማርያም እና በፉሪ(ቀለበት ሀና ማርያም)
ፀደንያ ማርያም - ቡራዩ
ቅድስት ኪዳነምህረት - በጎፋ ካምፕ
ቅዱስ እስጢፋኖስ (መስቀል)
በሰሚት ኮንዶሚኒየም በበዓታ ማርያም ቤተክርስቲያን
እመቤታችን
አቡነ ጎርጎርዮስ - ከቦሌ ሚካኤል አጠገብ
ቸሩ መድኃኔዓለም - ቅዳሴ ቤቱ - በአለም ባንክ - ትሮፒካል
ቅድስት አርሴማ
በመሪ ሃያት ፋኑኤል - በየካ ተራራ ዋሻ ተክለሃይማኖት - በዘነበ ወርቅ አቡነ አረጋዊ
አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ
በቦሌ አራብሳ ዋሻ ሥላሴ
በአስኮ ቃሉ ተራራ አቡነ ሃብተማርያም
አቡነ አረጋዊ
ቅዱስ እስጢፋኖስ
አቡነ ሐራድንግል - በሃያት ጣፎ ዋሻ ሚካኤል
ቅዱስ ዑራኤል - ኮተቤ
ቸሩ መድኃኔዓለም
ቅዱስ አማኑኤል
ቅዱስ ማርቆስ - 6 ኪሎ
ዕንቁ ልደታ - ቅዳሴ ቤቷ- ቀበና በኮከበ ጽዕባ ትምህርት ቤት አጠገብ ባለው ቅያስ(ኮብል) ወደ ላይ መውጣት
በዓታ ማርያም (ዘንዶ አስራ) - ቅዳሴ ቤቷ -ቦሌ አራብሳ
ቁስቋም ማርያም -ወደ ደብረ ቁስቋም የገቡበት መታሰቢያ ዕለት
ቅዱስ ጊዮርጊስ - ቅዳሴ ቤቱ
አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል ) - በ4 ኪሎ ባለወልድ ቤተክርስቲያን በጣፎ አባ ኪሮስ ቤተክርስቲያን
- በዓለ እረፍቷ
- በዓለ ሲመት(የተሾመበት
እልፍ አእላፍ መላእክት የተሾሙት
በዓለ እረፍቱ - በድሬ ዳሌ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ጣፎ አባ ኪሮስ አለፍ እንዳሉ ድሬ መገንጠያ አዲሱ መንገድ ብላችሁ የድሬዳሌ ትራንስፖርት መያዝ ከዛ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ብላችሁ ጠይቁ
ፂዮን ማርያም
ቅዳሴ ቤቱ - በሀይሌ ጋርመንት ወደ ገላን በሚወስደው መንገድ ሰፈራን አለፍ እንዳሉ አዲስ የሚሰራው ኮንዶሚኒየምን ዝቅ ብለው
አቡነ ተክለሃይማኖት - 25ተኛ ሆነው የሥላሴ መንበር ያጠኑበት መታሰቢያ ዕለት
በዓለ እረፍቱ - በጎፋ መብራት ሀይል ቅዱስ መርቆርዮስ ቤተክርስቲያን በካሳንቺስ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን በአዲሱ ገበያ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን
አቡነ ሃብተማርያም በዓለ እረፍታቸው
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ-በዓለ ልደታቸው - በወይራ ሰፈር