Capture

ኃጢአተኛ ከሆንክ በቅድስናው ደጅ ምን ትሠራለህ?

ብዙውን ጊዜ ወጣት ወንዶችና ሴቶች እንዲሁም ከብዙዎች ስሜት መረዳት እንደሚቻለው በኃጢአት ስንወድቅና በኛ ውስጥ ያለው ክርስቲያናዊ ማንነት ከሰዎች ሁሉ በተለየ መልኩ ቆሻሻ ሆኖና መስሎ ከታየን፤ ከቅድስት ቤተክርቲያን፤ ከጸጋው ግምጃ ቤት፤ ከምሕረቱ አደባባይ መራቅን እንደ መፍትሔ አድርገን እንወስዳለን፡፡ ምክንያቱስ ያልን እንደሆነ ጥንተ ጠላትዲያቢሎስ ሰዎችን የግሉ የሚያደርግበት ትልቁ ታክቲክ ቢኖር፤ ...

Gabriel-Annunciation-to-Virgin-MARY-Vintage-Greek-_57

በዓለ ፅንሰት

በዓለ ፅንሰት ዛሬ መጋቢት ፳፱ ዓለም የተፈጠረበት፣ ጌታ የተፀነሰበት፣ ሞትን ድል አድርጎ የተነሣበት፣ ይህ ዓለም የሚያልፍበት ዛሬ ያ ነቢዩ ዳንኤልን ደም ግባቱ እስኪሽ ያስሰገደው መልአክ እየሰገደ በታላቅ ትሕትና የመጣበት ነው። ካህኑ ዘካርያስን ከግርማው የተነሣ ያስደነገጠው መልአክ እየፈራ እየተባ እመቤታችንን ያበሠረበት ነው። ደነገጠች የሚል ቃል የተጻፈው መደነቋን ለማጠየቅ እንደኾነ ...

photo_2023-04-09_21-02-18

ንጉሥ በአህያ ላይ

(ሽራፊ ሃሳብ ከሆሳዕና ምንባብ) "አህያ" ስምዋ ስድብ ከሆነ የቆየች እንስሳ ናት። የዚህች በዓለም ሁሉ የምትገኝ እንስሳ የሕይወት ታሪክዋ በአብዛኛው ተመሳሳይ ነው። በሚበዙት ሀገራት አህያ ከባድ ሸክም ስትሸከም ትውላለች ፣ ደክሟት ለማረፍ ብትፈልግና ሸብረክ ብትል እንኳን በዱላ የሚመታት እንጂ "እስቲ አረፍ በይ" የሚላት የለም። ጀርባዋ በሸክም ብዛት የቆሰለ ፣ እግርዋ በጭነት ብዛት የተብረከረ ...