yared-c

ዜማ እና ቤተክርስቲያን

ቅዱስ ያሬድ በተወለደ በ7 ዓመቱ አባቱ ስለሞተ እናቱ የአክሱም ገበዝ ለነበረው ለአጎቱ ለጌዴዎን እንዲያሳድገውና እንዲያስተምረው አደራ ሰጠችው፡፡ ስም - ያሬድ፤ የተወለደበት ቀን - ሚያዚያ ፭ ቀን 505 ዓ.ም.፤ የሚታወቅበት - ዜማን በፅሑፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀናበረ - የትውልድ ቦታ - አክሱም፤ ንግሥ - ግንቦት 11፤ የአባት ስም - ይሥአቅ (አብዩድ) - የእናት ስም - ክሪስቲን(ተውኪልያ)፤ ...