March 20, 2025

የ2017ዓ/ም ዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ስምንቱንም ሳምንታት  ”ለመንገድ ስንቅ በእጃችሁ ያዙ” በሚል ርእስ ለአባላትና ለምዕመናን የተዘጋጀ ልዩ ጉባኤ ፪ ኛው ሰንበት ቅድስት አድዋና ቤተክርስቲያን በሚል ርዕስ መደበኛው የሰንበት ትምህርት ቤት […]

March 20, 2025

የ2017ዓ/ም ዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ስምንቱንም ሳምንታት  ”ለመንገድ ስንቅ በእጃችሁ ያዙ” በሚል ርእስ ለአባላትና ለምዕመናን የተዘጋጀ ልዩ ጉባኤ ፫ ኛው ሰንበት ሙኩራብ በልዩ ልዩ መርሀግብራት ተከብሯል።የሰንበት ት/ቤታችን መዘምራን የዕለቱን ሀሌታ […]

March 20, 2025

የደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁአን ሰንበት ትምህርት ቤት በየአመቱ የሚያደርገውን የእለተ መፃጉዕ ጉዞ ሳርቤት አካባቢ ወደሚገኘው የጦር ጉዳተኞች ማዕከል በማድረግ መርሀግብሩን አከናውኗል።በእለቱም የማህበረ ቅዱሳን የወጣቶች በገና ዘማርያን ዝማሬ […]

July 1, 2023

በሰንበት ትምህርትቤታችን ሥር የሚገኙት ግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች መካከል ቁጥራቸው ከመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎች ምርቃት በትናንትናው ዕለት ሰኔ 17 2015 ዓም በሰንበት ትምህርት ቤታችን  አዳራሽ የቤተ አብርሃም ክፍል ተወካይ እና አስተባባሪዎቻቸው […]

July 1, 2023

ደብራችንን የሚያስተዳድሩ አዲስ አስተዳዳሪ እና ዋና ጸሐፊ ምደባ ተደረገ የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንን አስተዳዳሪ የነበሩት መላአከ ገነት መዝገቡ ላቀው አዲሱ የደብራችን አስተዳዳሪ ሁነው  ከአዲስ አበባ […]

July 1, 2023

በአንቀጸ ብጹአን ሰንበት ተማሪዎች እና የአጥቢያው ወጣቶች ላይ ትልቅ አሻራ ያሳረፉት እና በርካታ ስራዎችን በህይወት ዘመናቸው ሰርተው ያለፉት አባታችን ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅ የከምባታ እና ሀዲያ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ […]

April 13, 2023

በሰንበት ት/ቤታችን የሆሳሕና ክብረ በዓል በድምቀት ተከበረ!

April 13, 2023

ዕለተ መጻጉዕን ምክንያት በማድረግ በተደረገው በትለንተናው የጉዞ መርሐ ግብር ልደታ ጸበል አካባቢ ወደሚገኘው የታዳጊዎች ማረሚያ ቤት በመሄድ ታራሚዎችን አጽናንተን ትልቅ በረከት ይዘን ተመልሰናል።

April 2, 2022

የሚዳሰሰው መጽሐፍ፡- ሕማማት

ቦታ፡- በደብሩ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ
ቀን፡- ሰኞ መጋቢት 26/2014 ዓ.ም
ሰዓት፡- ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ

* እርሶም መጽሐፉን ቀድመው በማንበብ የመርሐ-ግብሩ ተካፋይ ይሁኑ።

፨ ለቤተ መጻሕፍቱ ይጠቅማል የሚሉትን መጻሕፍት በማምጣት ይለግሱ።

April 2, 2022

ዕለተ መጻጉዕን ምክንያት በማድረግ በተደረገው በትለንተናው የጉዞ መርሐ ግብር ልደታ ጸበል አካባቢ ወደሚገኘው የታዳጊዎች ማረሚያ ቤት በመሄድ ታራሚዎችን አጽናንተን ትልቅ በረከት ይዘን ተመልሰናል።

Shopping Basket