የሰንበት ትምህርት ቤቱን አባላት በእግዚአብሔርና በሰው ፊት በመልካም ስነ-ምግባር ታንጸው በሕገ-እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንና የሰ/ት/ቤቱን ሥርዓት በአግባቡ እንዲተገብሩ እና ጸንተው እንዲኖሩ ማድረ፤ በሰ/ት/ቤቱ ያላቸወ ተሳትፎና መረጃ መከታተል፡፡
ሀ. የክፍሉን ዓመታው ዕቅድ ያዘጋጃል በስራ-አመራር ያጸድቃል ተግባራዊ ያደርጋል፣
አፈጻጸሙን ይከታተላል
ለ. ክፍሉን በተመለከተ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት፣የአፈጻጸም መመሪያ ማዘጋጀት፣
ማጸደቅና በሥራ ላይ ማዋል&
ሐ. የሰንበት ት/ቤቱ አባላት መንፈሳዊ ህይወት ይከታተላል
መ. የሰ/ትቤቱ አባላት አጠቃላይ የግል ማህደር አጠናቅሮ ይይዛል፣ ያደራጃል ይተነትናል፡
ሠ. ለአጠቃላይ አባላት የምክርና ተግሳጽ መርሀ-ግብር ያዘጋጃል፡