abune-melketsedek

የብጹዕ አቡነ መልኬጼዲቅ  13ኛ  ዓመት መታሰቢያ

በአንቀጸ ብጹአን ሰንበት ተማሪዎች እና የአጥቢያው ወጣቶች ላይ ትልቅ አሻራ ያሳረፉት እና በርካታ ስራዎችን በህይወት ዘመናቸው ሰርተው ያለፉት አባታችን ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅ የከምባታ እና ሀዲያ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አባት ያረፉበትን 13ኛ ዓመት የእረፍታቸው መታሰቢያ ቀደምት የአባታችን ፍሬዎች ፣ መደበኛ የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት  እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት   በልዩ ልዩ መርሃ ግብራት ታስቦ ውሏል።

የብጹዕ አባታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!

Tags: No tags

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *