photo_2025-03-20_17-34-23

አድዎና ቤተ ክርስቲያን

የ2017ዓ/ም ዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ስምንቱንም ሳምንታት  ”ለመንገድ ስንቅ በእጃችሁ ያዙ” በሚል ርእስ ለአባላትና ለምዕመናን የተዘጋጀ ልዩ ጉባኤ ፪ ኛው ሰንበት ቅድስት አድዋና ቤተክርስቲያን በሚል ርዕስ መደበኛው የሰንበት ትምህርት ቤት ጉባኤ ላይ የቀረቡትን ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ቀርበዋል።የእለቱ መምህር ዲያቆን ዩሀንስ ጌታቸው የአድዋ ድልና ክርስትናችንን የሚመለከት ትምህርት ያስተማሩ ሲሆን
የበገና መምህር በሆኑት መምህር ጌቱ ዮሴፍ የበገና ዝማሬ ቀርቧል።ኪነጥበባዊ ዝግጅቶቹም በሰንበት ት/ቤቱ ፍሬዎችና በእንግዶች ቀርበዋል።
እለቱን የሚዘክሩ ፎቶዎችን ይመልከቱ።

Tags: No tags

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *