የሰንበት ትምህርት ቤቱ የመርሐ-ግብራት የጊዜ ሰሌዳ
11
June
2023
ሳምንታዊ የእሑድ ጉባኤAll day
በየሳምንቱ እሑድ በሰንበት ት/ቤታችን በሚካሄደው ጉባኤ ላይ በመገኘት ነፍስዎን ይመግቡ። ቃለ እግዚአብሔር፣ ያሬዳዊ ዝማሬ፣ ጸሎት እንዲሁም ሌሎች በርካታ መርሐ ግብራት ተዘጋጅተዋል
