የክፍሉ ዓላማ
አወቃቀር(መዋቅር)
ዐበይት ሥራዎች
የክፍሉ ዓላማ

የሰንበት ትምህርት ቤቱን አባላት በእግዚአብሔርና በሰው ፊት በመልካም ስነ-ምግባር ታንጸው በሕገ-እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንና የሰ/ት/ቤቱን ሥርዓት በአግባቡ እንዲተገብሩ እና ጸንተው እንዲኖሩ ማድረ፤ በሰ/ት/ቤቱ ያላቸወ ተሳትፎና መረጃ መከታተል፡፡

አወቃቀር(መዋቅር)

  • ተወካይ

    ስነ-ምግባር ክፍል

    • ተጠሪ

      የአባላት ክትትል ንዑስ ክፍል

    • ተጠሪ

      የመረጃ ንዑስ ክፍል

    • ተጠሪ

      ምክርና ተግሳጽ ንዑስ ክፍል

    • ተጠሪ

      የአገልግሎት ስነ-ስርዓት ንዑስ ክፍል

ዐበይት ሥራዎች

ሀ. የክፍሉን ዓመታው ዕቅድ ያዘጋጃል በስራ-አመራር ያጸድቃል ተግባራዊ ያደርጋል፣  

   አፈጻጸሙን ይከታተላል

ለ. ክፍሉን በተመለከተ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት፣የአፈጻጸም መመሪያ ማዘጋጀት፣

   ማጸደቅና በሥራ ላይ ማዋል&

ሐ. የሰንበት ት/ቤቱ አባላት መንፈሳዊ ህይወት ይከታተላል

መ. የሰ/ትቤቱ አባላት አጠቃላይ የግል ማህደር አጠናቅሮ ይይዛል፣ ያደራጃል ይተነትናል፡

ሠ. ለአጠቃላይ አባላት የምክርና  ተግሳጽ መርሀ-ግብር ያዘጋጃል፡