Вакансія JavaScript/Automation Engineer (JS)

Capgemini Engineering наймає Junior Automation QA JavaScript TypeScript Engineer в Kyiv LinkedIn

Ми використовуємо необхідні дані та технології, щоб надати людям всі інструменти для впевненого пошуку, покупки, фінансування або продажу автомобіля. SoftServe — це провідна ІТ-компанія, що займається консалтингом та надає ...

gibi-gubae

የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ምርቃት ተከናወነ ።

በሰንበት ትምህርትቤታችን ሥር የሚገኙት ግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች መካከል ቁጥራቸው ከመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎች ምርቃት በትናንትናው ዕለት ሰኔ 17 2015 ዓም በሰንበት ትምህርት ቤታችን  አዳራሽ የቤተ አብርሃም ክፍል ተወካይ እና አስተባባሪዎቻቸው እንዲሁም የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ተከናውኗል።

Astedadari

ደብራችንን የሚያስተዳድሩ አዲስ አስተዳዳሪ እና ዋና ጸሐፊ ምደባ ተደረገ

ደብራችንን የሚያስተዳድሩ አዲስ አስተዳዳሪ እና ዋና ጸሐፊ ምደባ ተደረገ የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንን አስተዳዳሪ የነበሩት መላአከ ገነት መዝገቡ ላቀው አዲሱ የደብራችን አስተዳዳሪ ሁነው  ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በተጻፈ ደብዳቤ  የተመደቡ ሲሆን  በዛሬው ዕለት የአቀባበል መርሐ ግብር  የገዳማትና  አድባ ...

abune-melketsedek

የብጹዕ አቡነ መልኬጼዲቅ  13ኛ  ዓመት መታሰቢያ

በአንቀጸ ብጹአን ሰንበት ተማሪዎች እና የአጥቢያው ወጣቶች ላይ ትልቅ አሻራ ያሳረፉት እና በርካታ ስራዎችን በህይወት ዘመናቸው ሰርተው ያለፉት አባታችን ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅ የከምባታ እና ሀዲያ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አባት ያረፉበትን 13ኛ ዓመት የእረፍታቸው መታሰቢያ ቀደምት የአባታችን ፍሬዎች ፣ መደበኛ የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት  እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ...

yared-c

ዜማ እና ቤተክርስቲያን

ቅዱስ ያሬድ በተወለደ በ7 ዓመቱ አባቱ ስለሞተ እናቱ የአክሱም ገበዝ ለነበረው ለአጎቱ ለጌዴዎን እንዲያሳድገውና እንዲያስተምረው አደራ ሰጠችው፡፡ ስም - ያሬድ፤ የተወለደበት ቀን - ሚያዚያ ፭ ቀን 505 ዓ.ም.፤ የሚታወቅበት - ዜማን በፅሑፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀናበረ - የትውልድ ቦታ - አክሱም፤ ንግሥ - ግንቦት 11፤ የአባት ስም - ይሥአቅ (አብዩድ) - የእናት ስም - ክሪስቲን(ተውኪልያ)፤ ...