photo_2025-03-20_17-34-23

አድዎና ቤተ ክርስቲያን

የ2017ዓ/ም ዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ስምንቱንም ሳምንታት  ''ለመንገድ ስንቅ በእጃችሁ ያዙ'' በሚል ርእስ ለአባላትና ለምዕመናን የተዘጋጀ ልዩ ጉባኤ ፪ ኛው ሰንበት ቅድስት አድዋና ቤተክርስቲያን በሚል ርዕስ መደበኛው የሰንበት ትምህርት ቤት ጉባኤ ላይ የቀረቡትን ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ቀርበዋል።የእለቱ መምህር ዲያቆን ዩሀንስ ጌታቸው የአድዋ ድልና ክርስትናችንን የሚመለከት ትምህርት ያስ ...

photo_2025-03-20_17-30-22

ዐቢይ ጾምን ልዩ ጉባኤ ፫ ኛው ሰንበት ሙኩራብ።

የ2017ዓ/ም ዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ስምንቱንም ሳምንታት  ''ለመንገድ ስንቅ በእጃችሁ ያዙ'' በሚል ርእስ ለአባላትና ለምዕመናን የተዘጋጀ ልዩ ጉባኤ ፫ ኛው ሰንበት ሙኩራብ በልዩ ልዩ መርሀግብራት ተከብሯል።የሰንበት ት/ቤታችን መዘምራን የዕለቱን ሀሌታ ቀለም በዝማሬ ያቀረቡ ሲሆን፣የበገና ዝማሬ በመምህር አቤል ተስፋዬ ቀርቧል።በዕለቱም ልዩ ምክረ አበው መርሀግብር በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ...

photo_2025-03-20_16-54-26

” ለመንገድ ስንቅ በእጃችሁ ያዙ”

የደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁአን ሰንበት ትምህርት ቤት በየአመቱ የሚያደርገውን የእለተ መፃጉዕ ጉዞ ሳርቤት አካባቢ ወደሚገኘው የጦር ጉዳተኞች ማዕከል በማድረግ መርሀግብሩን አከናውኗል።በእለቱም የማህበረ ቅዱሳን የወጣቶች በገና ዘማርያን ዝማሬ ያቀረቡ ሲሆን እለቱን የተመለከተው የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት በመምህር ዘላለም ታዬ ቀርቧል።ዘማሪት ሲስተር ሜላት ሰርገወርቅ እና ዘማ ...