photo_2022-03-18_09-53-26

ወርጏዊ የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳና ውይይት መርሐ-ግብር

የሚዳሰሰው መጽሐፍ፡- ሕማማት

ቦታ፡- በደብሩ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ
ቀን፡- ሰኞ መጋቢት 26/2014 ዓ.ም
ሰዓት፡- ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ

* እርሶም መጽሐፉን ቀድመው በማንበብ የመርሐ-ግብሩ ተካፋይ ይሁኑ።

፨ ለቤተ መጻሕፍቱ ይጠቅማል የሚሉትን መጻሕፍት በማምጣት ይለግሱ።

photo_2022-04-02_18-45-17

የ ዕለተ መጻጉዕ ጉዞ

ዕለተ መጻጉዕን ምክንያት በማድረግ በተደረገው በትለንተናው የጉዞ መርሐ ግብር ልደታ ጸበል አካባቢ ወደሚገኘው የታዳጊዎች ማረሚያ ቤት በመሄድ ታራሚዎችን አጽናንተን ትልቅ በረከት ይዘን ተመልሰናል።