June 11, 2023 ሳምንታዊ የእሑድ ጉባኤ በየሳምንቱ እሑድ በሰንበት ት/ቤታችን በሚካሄደው ጉባኤ ላይ በመገኘት ነፍስዎን ይመግቡ። ቃለ እግዚአብሔር፣ ያሬዳዊ ዝማሬ፣ ጸሎት እንዲሁም ሌሎች በርካታ መርሐ ግብራት ተዘጋጅተዋል